በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊከውኑ ነው። የ2016 የውድድር ዘመናቸውን በ41 ነጥቦች…
ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ የግብ ዘቡን አምስተኛ ፈራሚው አድርጓል
ሐይቆቹ የወቅቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ በይፋ ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዋል። ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ ዓመት…

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል
ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግላቸው ያደረጉት ሀዋሳ ከተማዎች የሁለት ነባሮችን ውል ደግሞ አራዝመዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ክለብ ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል። በቀጣዩ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር…

ቢኒያም በላይ ማረፊያው ታውቋል
ሀዋሳ ከተማ የወሳኝ ተጫዋች ዝውውር ለመፈፀም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ ለቀጣዩ የውድድር ዘመን…

ሪፖርት | ሀዋሳ ዓመቱን በድል ቋጭቷል
ዓሊ ሱሌይማን የፕሪሚየር ሊግ ቆይታውን ባጠናቀቀበት የመጨረሻ ጨዋታ ኃይቆቹ በአጥቂው ሁለት ግቦች ታግዘው ወላይታ ድቻን በመርታት…

ሪፖርት | የውሃ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ሁለት የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ሀዋሳ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1 አለያይተዋል። በ28ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታቸው…

ሪፖርት | አራት ጎሎች የተቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ28ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተካሂዶ አስገራሚ ክስተቶች ተስተናግደውበት በአቻ…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
28ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ነገ ሲጀምር ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ወሳኝ ሚና ያላቸውን ሁለት ጨዋታዎች ያስተናግዳል ፤…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የአራት ጎል ሽንፈቱን በአምስት ጎል ድል ክሷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከ4-1 ሽንፈት የተመለሰው አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ላይ አምስት ግቦችን በማዝነብ ጣፋጭ ድል…