ጅማ አባ ጅፋር (Page 43)

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሣምንት ሦስት ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። አዳማ እና አዲስ አበባ ላይ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎችም እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ሲዳማ ቡና እንደሊጉ የመጀመሪያ መርሀ ግብር ቢሆን ኖሮ ጅማ ላይ ይካሄድ የነበረው ይህ ጨዋታ ፌዴሬሽኑ ክለቡ በመጀመሪያ ሳምንት ሀዋሳን በረታበት ጨዋታ ላይ በተከሰተው ረብሻ ምክንያት ከሜዳው ከዝርዝር

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሪምየር ሊጉ በአንደኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ በመደረጉት ጨዋታ በተከሰተው የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት ጅማ አባ ጅፋርን 150 ሺህ ብር እና ሁለት የሜዳው ጨዋታዎችን ከከተማው 150 ኪሎሜትር ርቀት እንዲያደርግ ቅጣት ማስተላለፉ ይታወሳል። ጅማ አባ ጅፋር በ5ኛው ሳምንት ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግድ ሲሆን የቅጣቱ ተግባራዊነትም በዚህ ጨዋታ ተግባራዊዝርዝር

በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው መቐለ ከተማ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ 3 ነጥብ ማሳካት ችሏል። በ50 ሺ በሚገመት ተመልካችና በደማቅ ህብረ ዝማሬ ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ የግብ ሙከራ በማድረግ ቀዳሚ የሆኑት እንግዶቹ ጅማዎች ሲሆኑ ዮናስ ገረምው ያሻገረውን ኳስ በነፃ አቋቋም ላይ የነበረው ኦኪኪ ኣፎላቢ በግንባሩዝርዝር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች የሚቀጥሉ ይሆናል። ሊጉ የሚያስተናግዳቸውን አራት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወትሮው በተለየ መልካም አጀማመር ላይ ያለ ይመስላል። በሁለት ጨዋታዎች አራት ነጥብ ያሳካው ክለቡ አርባምንጭን ከተማን ከሜዳው ውጪ ማሸነፉ በብዙዎችዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በፋሲል ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የጅማ አባጅፋር ክለብ ለፋሲል ከተማ ያዘጋጀውን የማስታወሻ ስጦታ በቡድን አባላቶቹ አማካይነት አስረክቧል፡፡ የመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ሳቢ የጨዋታ እንቅስቃሴ የታየበት ነበር፡፡ ጅማ አባ ጅፋሮች በሁለቱም መስመሮች በመጠቀም ተጭነው ለማጥቃት ሲሞክሩዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 2-0 ማሸነፉ ይታወሳል። በጨዋታው ላይ የመጀመሪያ ግብ በተቆጠረበት ወቅት ከክለቡ ማመላለሻ አውቶብስ ረዳት ድንጋይ በመወርወር በረዳት ዳኛው ሸዋንግዛው ተባበል ላይ ጉዳት በማድረሱ እና ጨዋታው ለ13 ደቂቃዎች እንዲቋረጥ በማድረጉ ፣ በእለቱም የክለቡ ደጋፊዎች የፌዴሬሽኑን ስም እየጠሩ በመዝለፍ እና የሀዋሳ ከተማ አመራሮችዝርዝር

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል፡፡ ጨዋታው ይጀመራል ተብሎ መርሀ ግብር የወጣለት 10:00 የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የቀኑ ጊዜ አጥሮ ምሽቱ የሚረዝምበት በመሆኑ ከእረፍት መልስ በሚኖረው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ሜዳው ሊጨልም ስለሚችል ይህን ከግምት በማስገባት ጨዋታው በ30 ደቂቃዝርዝር

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በክልል ከተሞች መደረግ ሲጀምሩ ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ሀዋሳ ከተማን ያስተናድጋል። ከቀኑ 9፡00 ላይ በሚጀምረው በዚሁ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አሰናድተናቸዋል። በ2009 የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ አባ ጅፋር ቡድኑ ላይ በርካታ ለውጦችን በማድረግ ለአዲሱ የውድድር አመትዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው የአጥቂ አማካይ አሚኑ መሐመድን አስፈርሟል፡፡ የ28 አመቱ አሚን በሀገሩ ክለብ ሪል ታሚል መጫወት ጀምሮ በአሻንቲ ጎልድ እና አሻንቲ ኮቶኮ ክለቦች አሳልፏል፡፡ ወደ ጅማ ከማምራቱ በፊት በነበሩ 3 የውድድር ዘመናት ደግሞ ለቤከም ዩናይትድ ሲጫወት ቆይቷል፡፡ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቡድኑን በአዲስ መልኩ እያዋቀሩ የሚገኙዝርዝር

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ጅፋር ጋናዊው ግብ ጠባቂ ጃንኤል አጄይን አስፈርሟል፡፡ በዛሬው እለት ቡድኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታም ተሰልፏል፡፡ የ27 አመቱ አጄይ በሀገሩ ክለብ ሊበርቲ ፕሮፌሽናል እና ሚዲአማ እንዲሁም በደቡብ አፍሪካው ፍሪ ስቴት ስታርስ የተጫወተ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት ለታንዛንያው ሲንባ ሲጫወት ቆይቷል፡፡ አጄይ በቅርብ አመታት ወደዝርዝር