“ከዚም በላይ ግቦች ማስቆጠር ነበረብን” ዘሪሁን ሸንገታ “ውጤቱ ይገባቸዋል” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ ዘርይሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጨዋታው ጨዋታው ጠንካራ ነበር። ቀድሞ የወረደ ቡድን አይመስልም ፤ ጥሩ እግርኳስ ነው የሚጫወቱት። ለህልውናቸው እና ለሞያቸው ጠንክረው ስለተጫወቱ ጨዋታው ጠንካራ ነበር። ከጨዋታው ቀድመንም ጠንካራ እንደሚሆን ገምቼ ነበር። በጨዋታው ስላሳዩት እንቅስቃሴ በጨዋታው ብዙ ኳሶችRead More →

የተቀዛቀዘ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በተበራከተበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ1 በመርታት የሊጉን መሪነት አጠናክሯል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን ከረታበት ስብስቡ ቅጣት ባስተናገዱት ፍሪምፓንግ ሜንሱ እና ረመዳን የሱፍ ምትክ ምኞች ደበበ እና ሱለይማን ሀሚድን ሲጠቀሙ ከአዳማው ድል አንፃር ለገጣፎ ለገዳዲዎች ታምራት አየለን በበረከት ተሰማ የተኩበት ብቸኛ ለወሰጣቸው ሆኗል። አሰልቺ የሜዳRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ላይ በሚደረገው የሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር በጥሩ መሻሻል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከናፈቃቸው ድል ጋር ከታረቁት አርባምንጮች ጋር ሲገናኙ ሁለቱም ቡድኖች ባለባቸው የወራጅነት ስጋት ምክንያት ብርቱRead More →

26ኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ ሲጀምር የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ለገጣፎ ለገዳዲ ከ አዳማ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ይልቅ ደረጃውን ለማሻሻል እና ከመጨረሻ ሳምንታት ትንቅንቆች ለመራቅ ተጨማሪ ነጥቦችን ለሚፈልገው አዳማ ከተማ ትርጉም የሚኖረው ይህ ጨዋታ 09:00 ላይ ይጀምራል። በመጣበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ከጊዜRead More →

“ከትልቅ ቡድን ጋር በቁጥር አንሶ መጫወት በጣም ከባድ ነው።” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም “በዚህ ጭቃማ ሜዳ ተጫውቶ ማሸነፍ ትልቅ ነገር ነው።” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን ካሸነፈበት እና መሪነቱን ካሰፋበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ስለ ጨዋታው… “ጨዋታው በጣም ጥሩ ነበር ኳስRead More →

ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በመርታት መሪነታቸውን በአምስት ነጥቦች አስፍተዋል። ሁለቱ ቡድኖች በ24ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታቸው ከተጋጣሚያቸው ጋር ነጥብ በተጋሩባቸው ወቅት ከተጠቀሙት አሰላለፍ በተመሳሳይ የአንድ ተጫዋች ለውጥን አድርገዋል። ወላይታ ድቻ አናጋው ባደግን በደጉ ደበበ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበኩላቸው ዳዊት ተፈራን በአቤል ያለው ለውጠዋል። ተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴን ካልሆነ በስተቀር ከሙከራዎች አኳያRead More →

በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና በእስካሁኑ ግንኙነታቸው የአቻ ውጤት የማያውቃቸው ባህር ዳር ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ዘንድሮ በርካታ ግቦችን የሚያስቆጥር እና ጥቂት ግቦች የሚያስተናግድ ቡድን ባህሪን ተላበሰው ነገ 09:00 ሲል ለሁለተኛ ዙር ጨዋታ ይገናኛሉ። ባሳለፍናቸው ሁለት የጨዋታ ሳምንታትRead More →

ማራኪ ፉክክር የታየበት እና ሀዋሳ ከተማዎች ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ግብ ያስቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ካስተናገደ ቡድን በረከት ወልዴ እና አቤል ያለውን በሀይደር ሸረፋ እና ቸርነት ጉግሳ ተክተው ገብተዋል። ኃይቆቹ በበኩላቸው ከሀድያ ሆሳዕና ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ ዳንኤል ደርቤ ፣ ሰለሞን ወዴሳ ፣ በቃሉ ገነነ ፣Read More →

የሊጉ 24ኛ ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ 09:00 ላይ የሚጀምረው ጨዋታ ከሽንፈት የሚመለሰው የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ድል እና ጎል ከራቁት ሀዋሳ ከተማ ያገናኛል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታዩ ባህር ዳር ከተማ ቀደም ብሎ ጨዋታውን በማድረጉ ይመራበት የነበረው የነጥብ ርቀት ወደ አንድ ዝቅRead More →

መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ሲደረግ መቻሎች በ 22ኛው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ በቅጣት ከጨዋታው ውጪ የሆነውን ዳዊት ማሞን እና ግርማ ዲሳሳን በአህመድ ረሺድ እና ግሩም ሃጎስ ሲተኩ ፈረሰኞቹ በበኩላቸው በተመሳሳይ ሳምንትRead More →