የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

“በሠራነው ስራ በቂ ነገር አግኝተናል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “የተሻለ ነገር ለማድረግ ነበር ምንም አልተሳካም” አሰልጣኝ ዘሪሁን…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ፈረሠኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ምሽት ላይ የተደረገው የሀዲያ ሆሳዕና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ እና ጊዮርጊስ…

መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን

የአስረኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተንላችኋል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ ከመሪዎቹ ተርታ የሚገኙት መቻሎችና…

መረጃዎች| 36ኛ የጨዋታ ቀን

በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 መቻል

“ጠንካራ ጨዋታ ስለነበር ፣ እነርሱም የመከላከል ሂደታቸው ጠንካራ ስለሆነ በውጤቱ ዕኩል ለዕኩል ወጥተናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል

በፈረሠኞቹ እና በጦሩ መካከል የተደረገው የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን

በዘጠነኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ሻሸመኔ ከተማ ከባህር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከ36 ወራት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካዩ የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሊጉ ከመቋረጡ በፊት ኢትዮጵያ ቡና…

መረጃዎች| 33ኛ የጨዋታ ቀን

በሊጉ ተጠባቂ ከሆኑት ታሪካዊ ደርቢዎች አንዱ የሆነው የሸገር ደርቢ በነገው ዕለት ይካሄዳል ፤ ቀድሞ ከተያዘለት ቀን…

የፊት አጥቂው አቤል ያለው ሰለ ነገው ጨዋታ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል

👉 “ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው።” 👉 “ጊዜው ገና ነው ፤ አሁን ላይ ሆኖ እንዲህ ነው…