የፈረሰኞቹ የወጣት ቡድን ፍሬ የሆነው ግብ ጠባቂው ባህሩ ነጋሽ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል። ከአዳዲስ ተጫዋቾች…
ቅዱስ ጊዮርጊስ

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝመዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን…

ፈረሰኞቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
በአፍሪካ መድረክ ላለባቸው ውድድር በቅርቡ ቅድመ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮኖች የአንድ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝሟል። የቤትኪንግ…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ነገ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ በደቡብ አፍሪካው ክለብ ሞሮካ ስዋሎስ የሙከራ ጊዜ ለማሳለፍ ነገ ዕሁድ ረፋድ ወደ ስፍራው ይጓዛል።…

ሪፖርት | የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የሆነው የድሬዳዋ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ1-1 ተጠናቋል። 9 ሰዓት…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናን የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሣ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ግቦች 2-0…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…

ሪፖርት | የሊጉ 46ኛ ሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 1-1 ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት አቻ ተጠናቋል
በጉጉት የተጠበቀው እና ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ያስተናገደው የ26ኛ ሳምንት ተስተካካዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ…