ለቀጣይ ዓመት ራሳቸውን ለማጠናከር ወደ እንቅስቃሴ የገቡት ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በመሾም እና በቀጣይ ዓመት ወደ ቡድኑ በሚመጡ ተጫዋቾች ዙርያ ባሳለፍነው ቅዳሜ የክለቡ የቡርድ አመራሮች ስብሰባ መቀመጣቸውን እና ከዛሬ ጀምሮ ወደ ዝውውሩ እንደሚገቡ በትናትናው ዕለት መዘገባችን ይታወቃል። በዚህም መነሻነት የፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚ ወጣቱRead More →

ያጋሩ

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ ዓመት በሚኖረው ተሳትፎ ዙርያ የክለቡ ቦርድ በትናትነው ዕለት ስብሰባ ተቀምጦ የተለያዩ አቅጣጫዎች አስቀምጧል። ከአምስት ዓመታት በኋላ ለአስራ አምስተኛ ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ በአፍሪካ መድረክ እና በሀገር ውስጥ ውድድር ለሚጠብቀው ፍልሚያ ዘንድሮ ያሳየውን ጥንካሬ ለማስቀጠል በሚቻልበት ዙርያ በትናትናው ዕለት የክለቡ የበላይ አካላትRead More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ካነሳ በኋላ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። ትውልዱን በጋንቤላ ያደረገው ጋቶች ፓኖም በኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ህይወቱን ጀምሮ ለዓመታት ቆይታ ካደረገ በኋላ በመቀጠል ወደ ሩሲያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ አምርቶ ብዙም ቆይታን ሳያደርግ ወደ ሀገር ውስጥ ተመልሷል። ከዚያምRead More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአራት ዓመታት በኋላ የሊጉን ዋንጫ እንዲያገኝ ያስቻሉት አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከፌሽታው ስሜት ሳይወጡ ሀሳባቸውን አጋርተዋል። ስለውድድሩ  “ሠላሳ ጨዋታዎች አድርገናል። ሠላሳውም ጨዋታ ለእኛ የዋንጫ ያህል ነበር። ጠንካራ ጨዋታዎች ነበሩ። በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ቡድን ከእኛ ጋር ሲጫወት የሚያሳየውን ነገር ሁሌ ቢጫወት የሀገራችን እግር ኳስ በጣም ከፍ ይላል። ዞሮ ዞሮ ሠላሳውምRead More →

ያጋሩ

ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሊጉን ክብር ሲቀዳጁ አዲስ አበባ ሦስተኛው ወራጅ ቡድን ሆኗል። የሊጉን አሸናፊ እና ቀሪውን ወራጅ ቡድን ለመለየት ዛሬ 04:00 ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፣ ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ስታዲየም እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከአዳማ ከተማ በአፄ ቴዎድሮስRead More →

ያጋሩ

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የነገ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች መነሻ በማድረግ የቡድኖቹን ጉዞ የቃኘንበት ሁለተኛ እና የመጨረሻ ክፍል እንዲህ ይነበባል… ከሰዓታት በፊት ለንባብ ባበቃነው የመጀመሪያው ክፍል ፅሁፍ የዋንጫ ተፋላሚዎቹ ከውድድሩ መጀመር በፊት የነበራቸውን ጊዜ እና በውድድሩ አስተናጋጅ ከተሞች ቆይታ ስላለፉበት የውድድር ጊዜ አንስተናል። አሁን ደግሞ በዚሁ ሂደት ውስጥ ሊነሱ ከሚገባቸውRead More →

ያጋሩ

የውድድር ዓመቱን ወሳኝ የጨዋታ ዕለት በማስመልከት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማን የፉክክር ጉዞ የተመለከተ ፅሁፍ ያዘጋጀን ሲሆን ቀዳሚውን ክፍል በዚህ መልክ አሰናድተናል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ ሁለት የጨዋታ ቀናት ብቻ ይቀሩታል። ከሁለቱ ቀናት ደግሞ የነገው እጅግ በጉጉት የሚጠበቅ ነው። የውድድሩ አሸናፊ የሚሆነውን ክለብ የሚለዩት ሁለት ተጠባቂRead More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰዓታት በፊት የተነጠቀውን የደረጃ ሰንጠረዥ አናትን መልሶ መረከቡን ካረጋገጠበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ድሉ “ጨዋታው ውጥረት ያለበት ከባድ ጨዋታ ነበር፡፡ በዚህ ላይ ዝናብ ዘንቧል የተሻለ ነገር ለማድረግ ብዙ ዕድሎች አግኝተናል ፣ ያገኘነውን አጋጣሚ ጎል አግብተን ውጤት ይዘንRead More →

ያጋሩ

በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን የረታው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንደኝነት ደረጃውን ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ከፋሲል ከነማ መልሶ ተረክቧል። አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ ተካልኝ ደጀኔን በወርቅይታደስ አበበ ፣ ጉዳት ያገኘው ኤሪክ ካፓይቶን ደግሞ በፀጋዬ አበራ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ ከሀዲያ ሆሳዕናው ጨዋታ አንፃር ቅጣት ያለበት ፍሪምፖንግ ሜንሱንRead More →

ያጋሩ

የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ እጅግ አጓጊ የሆነ የጨዋታ ቀን ይጠበቃል። ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ቀን በተከታታይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ በመሆኑ ዕለቱ የሊጉን ቻምፒዮን የማመላከት አቅም ሊኖረው የሚችል ስለሆነ ተጠባቂነቱ ከፍ ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ በመጀመሪያው ጨዋታ ደግሞRead More →

ያጋሩ