ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዝግበዋል

ከዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ቤቱ የተመለሰው አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዝግቧል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው…

ፈረሰኞቹ ቶጓዊ አጥቂ የግላቸው አድርገዋል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቶጎ ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አዳዲስ እና ነባር…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1

በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…

ፈረሰኞቹ ዩጋንዳዊውን በውሰት ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል

ዩጋንዳዊው የመሀል ተከላካይ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማቅናት ከጫፍ ደርሷል። በክረምቱ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ማጣታችውን ተከትሎ…

ፈረሰኞቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ዳግም ለማስፈረም ተስማምተዋል

በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚሰለጥኑት ፈረሰኞቹ ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ለሸገር ደርቢ ጨዋታ ወደ…

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው

ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…

ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር አይቀጥሉም

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በጎፈሬ መካከል በትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ዙርያ የተሰጠው ዝርዝር ጋዜጣዊ መግለጫ

👉 “እጅግ እየተሳካለት ከመጣ ድርጅት ጋር ትስስር መፍጠራችን ያስደስተናል።” አቶ ነዋይ በየነ 👉 “ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚመጥን…

ፈረሰኞቹ ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል

ባለፉት ዓመታት በሀምበሪቾ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…