ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሀ ግብሮች መሀከል የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ…

ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…

​” ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያህል ትልቅ ክለብ ለሰከንድ እንኳ መጫወት የሚፈጥረው ስሜት ቀላል አይደለም ” ተስፋዬ በቀለ

ተስፋዬ በቀለ ይባላል። ዘንድሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የ20 አመት በታች ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ካደጉ አምስት ወጣቶች…

​ሪፖርት |  ፋሲል የአመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት በቅዱስ ጊዮርጊስ አስተናግዷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ሳይደረግ ተላልፎ የቆየው የፋሲል ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ዛሬ…

​​የጥር 09 የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለተኛ እና አምስተኛ ሳምንት ላይ ሳያስተናግዳቸው በይደር ተይዘው የቆዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 6 ቀን 2010 FT ድሬዳዋ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

​ሪፖርት | ወልዲያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ወልዲያ በሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲን ስታድየም ላይ ቅዱስ…

ወልዲያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዲያን ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያገናኝ ይሆናል። ዛሬ 09፡00 ሰዐት ላይ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

የ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ተደርጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት…