በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ጊዮርጊስን በተከታታይ አሸንፏል
ፍጹም ተቃራኒ አጋማሾችን ባስመለከተው የምሽቱ ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በተመስገን ደረሰ ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 ረተዋል። በዕለቱ ሁለተኛ…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከዋንጫ ፉክክር ወደኋላ ቀርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

መረጃዎች| 101ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክሩ ለመቆየት የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ‘ጦሩ’ ከኃይቆቹ ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ መርሀ-ግብርን ጨምሮ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ግስጋሴው ቀጥሏል
ኢትዮጵያ መድኖች ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በማሸነፍ አራተኛ ተከታታል ድል ሲያስመዘግቡ ፈረሰኞቹ ተከታታይ ሦስተኛ ሽንፈት አስተናግደዋል። በዕለቱ…

መረጃዎች| 96ኛ የጨዋታ ቀን
በ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ…