“ውጤቱ በቂ ነው ባንልም ጨዋታውን አጥተነው ስለነበር አንድ ነጥብ ማግኘታችን ጥሩ ነው።” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የመቻል እና የሀዋሳ ከተማ ከተማ 1ለ1 ከተጠናቀቀ በኋላ የሀዋሳው አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ አስተያየት ሳይሰጡ ከሜዳ በመውጣታቸው ከመቻሉ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንዲህ አዘጋጅተነዋል። ስለ ጨዋታው… “ወደ ሜዳ የመጣነው ሦስት ነጥብ ለመውሰድ ነው። ሜዳRead More →

የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በበዙበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመቻል ጋር 1ለ1 አጠናቋል። መቻል ከኢትዮ ኤሌክትሪኩ ጨዋታ በሁለት ተጫዋቾች ላይ ለውጥን አስፈልጎታል። ከነዐን ማርክነህ እና ምንይሉ ወንድሙን በግርማ ዲሳሳ እና እስራኤል እሸቱ ሲተኩ ከመድኑ የአቻ ውጤት አንፃር ሀዋሳዎች በአምስቱ ላይ ቅያሪ ማድረግ ችለዋል። አቤኔዘር ኦቴ ፣ ፀጋአብ ዮሐንስ ፣ ዳዊት ታደሰ ፣Read More →

ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ ነጥብ እና ሁለት ደረጃዎች ብቻ የሚለያቸው መቻል እና ሀዋሳ ከተማ ከተመሳሳይ የሁለት አቻ ውጤት በኋላ በሚያደርጉት የእርስ በርስ ፍልሚያ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ከፍ ያለ ትግል እንደሚደረግበት ይጠበቃል። ከሁለት ተከታታይ ድሎች በኋላ በሁለት ጨዋታዎች ማሸነፍRead More →

“በመውረዳችን በጣም አዝኛለው” ስምዖን አባይ “አቻ መጠናቀቁ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ፤ ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር” ፋሲል ተካልኝ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መውረዱን ባረጋገጠበት እና ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት እንደሚከተለው ቀርቧል። ስምዖን አባይ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስለ ጨዋታው… በእንደዚ አይነት ጭንቀት ሆነን ከመጀመሪያው ጀምሮRead More →

ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጣበት ዓመት ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን መውረዱ ተረጋግጧል። ሽንፈት አስተናግደው በዛሬው ጨዋታ የተገናኙት ሁለቱ ክለቦች በተመሳሳይ የሦስት ተጫዋቾችን ቅያሪ አድርገዋል። ኤሌክትሪክ አማረ በቀለ ፣ ስንታየሁ ዋለጪ እና ፍፁም ገብረማርያምን በማታይ ሉል ፣ ሔኖክ አንጃው እና አብዱራህማን ሙባረክ መቻሎች በበኩላቸው በሀይሉ ሀይለማርያምRead More →

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን 9 ሰዓት ሲል የሚደረገው የቀኑ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ሲያገናኝ ኃይቆቹ እጅግ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ መድኖች ደግሞ ከመሪዎቹ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ብርቱ ፉክክር ያደርጉበታል ተብሎ ይጠበቃል። ከተከታታይRead More →

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና መቻልን ሲያገናኝ ሲዳማዎች በ 23ኛው ሳምንት መድንን 1-0 ከረቱበት አሰላለፍ አበባየሁ ዮሐንስን በሙሉቀን አዲሱ ተክተው በማስገባት ሲጀምሩ መቻሎች በአንጻሩ በተመሳሳይ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስንRead More →

የሊጉ 24ኛ ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ 09:00 ላይ የሚጀምረው ጨዋታ ከሽንፈት የሚመለሰው የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ድል እና ጎል ከራቁት ሀዋሳ ከተማ ያገናኛል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታዩ ባህር ዳር ከተማ ቀደም ብሎ ጨዋታውን በማድረጉ ይመራበት የነበረው የነጥብ ርቀት ወደ አንድ ዝቅRead More →

መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ሲደረግ መቻሎች በ 22ኛው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ በቅጣት ከጨዋታው ውጪ የሆነውን ዳዊት ማሞን እና ግርማ ዲሳሳን በአህመድ ረሺድ እና ግሩም ሃጎስ ሲተኩ ፈረሰኞቹ በበኩላቸው በተመሳሳይ ሳምንትRead More →

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ማገባደጃ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን 9 ሰዓት ላይ 29 ነጥቦችን በመያዝ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን መቻሎች በ 51 ነጥቦች የሊጉ መሪ ከሆኑት ፈረሰኞቹ የሚያገናኘው ጨዋታ ሲደረግ መቻሎች ከወራጅ ቀጠናው በአስተማማኝ ሁኔታ ለመራቅ ጊዮርጊሶች ደግሞ ከተከታያቸው ያላቸውንRead More →