የምሽቱ ድራማዊ እና አዝናኝ ጨዋታ አምስት ጎል አስመልክቶን መቻሎችን ሁለቴ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ሦስት ነጥብ እንዲያገኙ…
መቻል

መረጃዎች| 101ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክሩ ለመቆየት የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ‘ጦሩ’ ከኃይቆቹ ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ መርሀ-ግብርን ጨምሮ…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
መቻሎች 22 ሙከራዎችን አድርገው አንድም ሙከራ ሳይደረግባቸው ሀምበርቾን 2ለ0 ረተዋል። 12፡00 ሲል በዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ…

መረጃዎች| 98ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ የመገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ተመሳሳይ የጨዋታ መንገድ…

ሪፖርት | መቻል በምንይሉ ሦስታ ሦስት ነጥብ አግኝቷል
መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሦስት ግቦች ጣፍጭ ሦስት ነጥብ በማግኘት ከሊጉ መሪ ንግድ ባንክ ያለውን ልዩነት ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ተጠባቂ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ከ12 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ኢትዮጵያ መድን ከመመራት ተነስቶ በአብዱልከሪም መሐመድ ሁለት ግቦች መቻልን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መቻል…

መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…