ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…
መቻል

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኤሌክትሪክ 2 – 2 መቻል
\”በመውረዳችን በጣም አዝኛለው\” ስምዖን አባይ \”አቻ መጠናቀቁ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ፤ ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር\”…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ባረጋገጠበት ጨዋታ ከመቻል ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጣበት ዓመት ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን መውረዱ…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ በፊሊፕ አጃህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን…

ሪፖርት | መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ማገባደጃ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ…

ሪፖርት | መቻል በመጀመሪያ አጋማሽ ጎሎች ድሬዳዋ ከተማን ድል አድርጓል
መቻል በከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 2-1 መርታት ችሏል። 9 ሰዓት ላይ በተጀመረው…

መረጃዎች | 90ኛ የጨዋታ ቀን
በአዳማ ከተማ ነገ የሚደረጉትን የመጨረሻ የ22ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ ቅድመ-መረጃዎች ተሰባስበዋል። መቻል ከድሬዳዋ…