በሁለተኛው አጋማሽ መልኩን ቀይሮ የገባው ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ መቻልን 1-0 በመርታት ከስምንት ጨዋታዎች…
መቻል

መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወልቂጤ ከተማ የ14 ነጥቦች ልዩነት…

ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ ደረጃ ያሻሻሉበትን ድል አሳክተዋል
የሽመክት ጉግሳ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ከነማ መቻልን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። መቻሎች ከአርባምንጩ ሽንፈት…

መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በዕለተ ፋሲካ የሚደረጉ የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ መቻልን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከሦስት ነጥብ ጋር ተገናኝቷል። አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሲዳማ…

መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። መቻል ከ አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | መቻል ሁለተኛውን ዙር በወሳኝ ድል ጀምሯል
127ኛውን የዓደዋ ድል በመዘከር የተጀመረው የሀዲያ ሆሳዕና እና መቻል ጨዋታ ሦስት ግቦች ተቆጥረውበት በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል።…