የሊጉ 24ኛ ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ 09:00 ላይ የሚጀምረው ጨዋታ ከሽንፈት የሚመለሰው የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ድል እና ጎል ከራቁት ሀዋሳ ከተማ ያገናኛል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታዩ ባህር ዳር ከተማ ቀደም ብሎ ጨዋታውን በማድረጉ ይመራበት የነበረው የነጥብ ርቀት ወደ አንድ ዝቅRead More →

መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ሲደረግ መቻሎች በ 22ኛው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ በቅጣት ከጨዋታው ውጪ የሆነውን ዳዊት ማሞን እና ግርማ ዲሳሳን በአህመድ ረሺድ እና ግሩም ሃጎስ ሲተኩ ፈረሰኞቹ በበኩላቸው በተመሳሳይ ሳምንትRead More →

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ማገባደጃ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን 9 ሰዓት ላይ 29 ነጥቦችን በመያዝ 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን መቻሎች በ 51 ነጥቦች የሊጉ መሪ ከሆኑት ፈረሰኞቹ የሚያገናኘው ጨዋታ ሲደረግ መቻሎች ከወራጅ ቀጠናው በአስተማማኝ ሁኔታ ለመራቅ ጊዮርጊሶች ደግሞ ከተከታያቸው ያላቸውንRead More →

መቻል በከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 2-1 መርታት ችሏል። 9 ሰዓት ላይ በተጀመረው ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ድሬዳዋ ከተማዎች በራሳቸው የግብ ክልል ውስጥ በርካታ ስኬታማ  ቅብብሎችን በማድረግ እና ዝግ ባለ የማጥቃት እንቅስቃሴ የግብ ዕድሎችን ለመፍጠር ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ሲቀር ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል በቁጥር በዝቶ በመግባት እና ክፍትRead More →

በአዳማ ከተማ ነገ የሚደረጉትን የመጨረሻ የ22ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ ቅድመ-መረጃዎች ተሰባስበዋል። መቻል ከድሬዳዋ ከተማ በአንድ ነጥብ እና በአንድ ደረጃ ተበላልጠው 11ኛ እና 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅነት ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመሸሽ ነገ 9 ሰዓት እርስ በእርስ ከባድ ፍልሚያ ያደርጋሉ። መቻል ከወራጅ ቀጠናው አምስትRead More →

በሁለተኛው አጋማሽ መልኩን ቀይሮ የገባው ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ መቻልን 1-0 በመርታት ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። መቻሎች ኢትዮጵያ መድንን ከረታው ስብስብ ምንይሉ ወንድሙ እና ሳሙኤል ሳሊሶን በማሳረፍ ዛሬ በረከት ደስታ እና እስራኤል እሸቱን ሲያስጀምሩ ወላይታ ድቻዎች ደግሞ ከሀዲያ ሆሳዕናው ሽንፈት የተሰለፈው ዮናታን ኤልያስን በዘላለም አባቴ ተክተውRead More →

የ21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወልቂጤ ከተማ የ14 ነጥቦች ልዩነት በመካከላቸው የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልቂጤ ከተማ ነገ የሚያደርጉ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት ይገመታል። ላለመውረድ የሞት ሸረት ትግል እንደሚያደርግ የሚጠበቅ ኤሌክትሪክ እየራቁት ከሚገኙት ክለቦች ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ወልቂጤ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታRead More →

የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ ባደረጓቸው ለውጦች ቴዎድሮስ በቀለ ፣ ያሬድ ካሳዬ ፣ ሐቢብ ከማል እና አሚር ሙደሲር ወደ አሰላለፍ ሲመጡ መቻሎች ከመጨረሻው ጨዋታቸው አንፃር በረከት ደስታን አሳርፈው ከነዓን ማርክነህን አስጀምረዋል። የኢትዮጵያ መድን የኳስ ቁጥጥር ብልጫ በነበረበት የመጀመርያው አጋማሽRead More →

ነገ በሊጉ 20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በሚደረጉት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ መቻል የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ጥሩ ፉክክር የሚደረግበት እንደሚሆን ይጠበቃል። ባሳለፍነው ሳምንት ሦስት ነጥብ ማሳካት ያልቻሉት መድን እና መቻል አንደኛው ከዋንጫ ፉክክሩ ላለመራቅ ሌላኛው ከተከታታይ ሽንፈት ለመዳን ውጤቱን አጥብቀው ይፈልጉታል። ኢትዮጵያ መድን ከለገጣፎው የጎል ፌሽታ መልስRead More →

የሽመክት ጉግሳ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ከነማ መቻልን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። መቻሎች ከአርባምንጩ ሽንፈት አንፃር አምስት ቅያሪዎችን ያደረጉ ሲሆን ቶማስ ስምረቱ ፣ ዳዊት ማሞ ፣ ተስፋዬ አለባቸው ፣ በኃይሉ ኃይለማሪያም እና ምንይሉ ወንድሙን አስጀምረዋል። በባህር ዳር የተሸነፉት ፋሲል ከነማዎች ደግሞ ወንድምአገኝ ማርቆስ እና መናፍ ዐወልን ቅጣት ላይ በሚገኙትRead More →