7ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
መቻል

ሪፖርት| የጦና ንቦቹ ከድል ጋር ታርቀዋል
ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…

መረጃዎች | 23ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ ቀን ነገ ቀጥሎ ሲውል ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። መቻል…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በውብ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2-1 ረቷል። መቻል በአራተኛ ሳምንት ፋሲል…

ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ፋሲልን በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል በመርታት የዓመቱን ሁለተኛ ሙሉ ነጥቡን አግኝቷል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ ሽንፈት ገጥሟቸው…

ሪፖርት | መቻል ወሳኝ ድል አሳክቷል
መቻል ፋሲልን በመርታት የዓመቱ ሁለተኛ ሙሉ ነጥቡን አግኝቷል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ ሽንፈት ገጥሟቸው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መቻሎች…

መረጃዎች | 16ኛ የጨዋታ ቀን
አራተኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ተሰናድተዋል። ፋሲል ከነማ ከ መቻል…

ሪፖርት | አዞዎቹ የመጀመርያ ድላቸውን ሲያሳኩ መቻል ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል
3ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር አርባምንጭ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። ከሽንፈት…

ሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታን የተመለከተ መረጃ
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጨዋታ ሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የመቻል…