ከወራት በፊት መከላከያን የተቀላቀለው ጊኒያዊው አጥቂ ውሉን በስምምነት ቀዶ ዛሬ ወደ ሀገሩ አምርቷል። የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት…
መቻል

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በማሸነፍ በሦስተኛነት ፉክክሩ ከቀጠለበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ መከላከያን አሸንፏል
ሀዋሳ ከተማዎች ደካማ በነበሩበት ጨዋታ አስፈላጊውን ሦስት ነጥብ ከመከላከያ መንጠቅ ችለዋል። መከላከያዎች በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ከአዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዳሰሳ
በቀጣዩ ዓመት በሊጉ ለመክረም ትልቅ ትግል የሚደረግበትን የአዳማ እና ድሬዳዋ ጨዋታ እንዲሁም የረፋዱን የመከላከያ እና ሀዋሳ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 አዳማ ከተማ
የሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ –…

ሪፖርት | መከላከያ እና አዳማ ያለግብ ተለያይተዋል
28ኛው ሳምንት ደካማ ፉክክር በታየበት እና 0-0 በተጠናቀቀው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተቃጭቷል። መከላከያ ከወላይታ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ሦስት መርሐ-ግብሮች ላይ የሚያጠነጥነው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 መከላከያ
በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው እና ያለ ግብ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ነጥብ ተጋርተዋል
እንደ አየር ፀባዩ ሁሉ እጅግ ቀዝቃዛ የነበረው የወላይታ ድቻ እና መከላከያ ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት…

ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ27ኛ ሳምንት የነገ ሦስት ጨዋታዎች የተቃኙበት ፅሁፋችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ የዕለቱን መርሐ-ግብሮች የሚያስከፍተው…
Continue Reading