ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የመቻል እና መድን ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…
መቻል

ሪፖርት | የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የመቻል እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቻሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድል ከተቀናጀው…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂው የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ጨምሮ ስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጓቸው የጨዋታ ሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በግቦች ከተንበሸበሸው የምሽቱ መርሐግብር ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…

መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 መቻል
”በሕይወቴ ለአቻ በፍጹም አስቤ አላውቅም” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ”የውጤቱ መስፋት እንቅስቃሴውን ይገልጻል ብዬ አላስብም።” አሰልጣኝ በረከት…

ሪፖርት| ጦሩ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል
ሽመልስ በቀለ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ጨዋታ መቻል አርባ ምንጭ ከተማን ረቷል። አዞዎቹ ወልዋሎን ካሸነፈው ስብስብ አንዱዓለም…

መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ መሰናዷችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 መቻል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መቻል ነጥብ ከተጋሩበት ከምሽቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…