በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው እና በቅርቡ ወደ ዝግጅት የሚገባው መከላከያ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።…
መቻል
መከላከያዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል
አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሰባት ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት መከላከያዎች ዛሬ ደግሞ የተከላካይ መስመር ተጫዋችን አስፈርመዋል።…
ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን መከላከያን ተቀላቀለ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አሁን ደግሞ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀንን የግሉ ማድረግ ችሏል።…
መከላከያ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ አደረገ
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ለቀጣይ ዓመት መከላከያን ለማጠናከር በማሰብ በዝውውሩ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ፈጣኑ የመስመር አጥቂ…
ሐብታሙ ወልዴ መከላከያን ተቀላቀለ
ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ሐብታሙ ወልዴ ዝውውሩ ባለመሳካቱ ለመከላከያ ፌርማው አኖረ። ባለፈው ወር መጨረሻ…
መከላከያ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ
ጦሮቹ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ተቃርቦ የነበረው ተስፈኛ ተጫዋችን በመጨረሻው ሰዓት የግላቸው አድርገዋል። እስካሁን ድረስ የሁለት አዲስ…
መከላከያ ሁለተኛ ተጫዋች አስፈረመ
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ምንተስኖት አሎን ከባህር ዳር ከተማ ያስፈረሙት መከላከያዎች አሁንም ባለፈው ዓመት ከጣና ሞገዶች ጥሩ…
ቴዎድሮስ ታፈሰ በመከላከያ ይቆያል
ከመከላከያ ታዳጊ ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት ዋናው ቡድንን በቋሚነት ያገለገለው ቴዎድሮስ ታፈሰ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
መከላከያ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ምንተስኖት አሎ የጦሮቹ ማልያ ለብሶ ለመጫወት ፊርማው ያኖረ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል። ዘላለም ሽፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው…
መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ላይ ከአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ጋር ተለያይቶ በአሰልጣኝ በለጠ ገ/ኪዳን ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲመራ የቆየው…