በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው መቻል አሰልጣኝ መቶ አለቃ ስለሺ ገመቹን ዋና አሰልጣኝ ሲያደርግ አስራ…
መቻል
የጦሩ የግብ ዘብ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል
ከመቻል ጋር ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አልዮንዜ ናፍያን ክሬኖቹን ለማገልገል ወደ ካምፓላ ያቀናል። ጦሩ ለዋንጫ እንዲፎካከር…
ጦሩ የኋላ ደጀን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ጋናዊውን የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው…
አሰልጣኝ ገብረክርሰረቶስ ቢራራ ምክትላቸውን አሳውቀዋል
ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አብረዋቸው የሚሰሩትን ምክትል አሰልጣኝ አሳውቀዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ጊዜ መቻልን…
መቻሎች ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ
በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመሩት መቻሎች የግብ ዘቡን የክረምቱ ስድስተኛ ፈራሚ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በክረምቱ የዝውውር…
መቻል ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራው መቻል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ከቀናት በኋላ ይጀምራል። የተጠናቀቀውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን…
ጦሩ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ትናንት እና ዛሬ የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማደስ የተጠመደው መቻል በዛሬው ዕለት ወሳኝ ተጫዋቹን በክለቡ ለማቆየት ተስማምቷል።…
መቻል የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል ከደቂቃዎች በፊት የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው…
መቻል የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው መቻል በዛሬው ዕለት የሦስት ነባር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
መቻል ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን መፈፀሙን ገፍቶበታል
ከደቂቃዎች በፊት አማኑኤል ዮሐንስን የግሉ ያደረገው መቻል አሁን ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። በዘንድሮ የውድድር…