ረፋድ 04፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የ11ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያደረጉት መከላከያ እና ስሑል ሽረ 2-2 ተለያይተዋል።…
መቻል
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 መከላከያ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን ገጥሞ 5-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች በሚከተለው መልኩ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ተንበሽብሾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ መከላከያን ገጥሞ 5-1 በማሸነፍ ወደ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ መካከል የሚደረገው ጨዋታ ይሆናል። ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአምናው አሸናፊ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ በ52ኛው ደቂቃ ቴዎድሮስ ታፈሰ ባስቆጠራት ብቸኛ የቅጣት ምት…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ ጊዮርጊስን አሸንፎ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተገናኙት መከላከያዎች በቴዎድሮስ ታፈሰ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ወደ ቀጣዩ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-5 አዳማ ከተማ
አመሻሽ ላይ መከላከያ እና አዳማ ከተማን ያገናኘው የሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታ በእንግዶቹ 5-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በግብ ተንበሽብሾ ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር 11 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም መከላከያን የገጠመው አዳማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ አዳማ ከተማ
ከ9ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብሮች አዲስ አበባ ላይ መከላከያ አዳማ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሊጉ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-1 መከላከያ
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ መከላከያን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርቷል።…