ላለፉት አስርት ዓመታት ቡናማዎቹን ያገለገለው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ገና በታዳጊነቱ አንስቶ…
መቻል
ጦሩ ሁለት አጥቂዎችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከቀናት በፊት የአሠልጣኙን ውል ያደሰው መቻል ወደ ዝውውሩ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
የመቻል የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓል የማጠቃለያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “መቻል የስታዲየም እንዲኖረው እንሰራለን” የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰይፉ ጌታሁን በተለያዩ ክንዋኔዎች 80ኛ ዓመት ክብረ…
መቻል የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማምቷል
ያለፉትን አስራ ሁለት ወራት መቻልን ውጤታማ ያደረጉት አሰልጣኝ በቡድኑ እንደሚቆዩ ተወስኗል። 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ…
ሪፖርት | መቻሎች የዋንጫ ፉክክሩ ወደ መጨረሻው ዕለት እንዲያመራ አስገድደዋል
በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት የማሳረጊያ መርሃግብር መቻሎች ለቀኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ምላሽ ሲሰጡ የዋንጫ ፉክክሩም ወደ…
የውጣ ውረድ ዘመን ፍፃሜን ፍለጋ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል ፤ በሰንጠረዡ አናት የሊጉን ክብር ለመቆናጠጥ የሚደረገው ትንቅንቅ…
ሪፖርት | የመቻሎች ድል የሊጉን የዋንጫ ፉክክር ከሳምንት ሳምንት አጓጊ አድርጎታል
ምሽት ላይ የተካሄደው እና የዋንጫ ፉክክሩን የሚወስነው ጨዋታ መቻልን ባለ ድል አድርጎ መቻል የመሪውን ኮቴ እግር…
መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…
ሪፖርት | ቶጓዊው አጥቂ ዛሬም መቻልን ታድጓል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል ተቀይሮ በገባው አብዱ ሞታሎባ ግሩም ጎል ከሊጉ መሪ ያለውን ነጥብ ወደ ሦሰት…
መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ…