በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር የብርሀኑ አዳሙ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን አሸናፊ አድርጋለች። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮ ኤሌክትሪክ…
መቐለ 70 እንደርታ
መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂው የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ጨምሮ ስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጓቸው የጨዋታ ሳምንቱ…
ሪፖርት | በሙከራዎች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የሀይቆቹ ፊታ አውራሪ ዓሊ ሱሌይማን እና የምዓም አናብስቱ የግብ ዘብ ሶፎንያስ ሰይፈ ደምቀው የዋሉበት ጨዋታ በአቻ…
መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
ጉዟቸውን ለማቃናት ድሎችን ማስመዝገብ የሚጠበቅባቸው ከሰንጠረዡ አጋማሽ በታች የተቀመጡትን ክለቦች የሚያገናኙትን የነገ ተጠባቂ መርሐግብሮች እንደሚከተለው ዳስሰናቸዋል።…
መቐለ 70 እንደርታ ከጋናዊው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ለዘጠኝ ደቂቃዎች ብቻ ቡድኑን ያገለገለው ቁመተ ሎጋ አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር የነበረው እህል ውሀ አብቅቷል። በክረምቱ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
”ባለቀ ሰዓት ጎል ማስተናገድ ያሳምማል” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ”እኛ ለእያንዳንዱ ጨዋታ ተገቢውን ትኩረት እና ክብር ሰጥተን…
ሪፖርት | ወንድወሰን በለጠ በጭማሪ ደቂቃ ጎል ባህር ዳርን ከሽንፈት ታድጓል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ምዓብ አናብስት እና የጣና ሞገዶቹ 1ለ1 ተለያይተዋል። ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን ድል…
መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 4-0 መቐለ 70 እንደርታ
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን አራት ጎሎችን በመቐለ 70 እንደርታ ላይ በማስቆጠር ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች ምዓም አናብስትን ረምርመዋል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።…