ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው በረከት አማረ ወደ መቐለ አምርቷል። የእግርኳስ ሕይወቱን በወልዋሎ ጀምሮ ወደ…
መቐለ 70 እንደርታ
ነፃነት ገብረመድህን ወደ ምዓም አናብስት ማምራቱ እርግጥ ሆኗል
ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለመዘዋወር በቃል ደረጃ ተስማምቶ የነበረው የስሑል ሽረው ወጣት አማካይ ነፃነት ገብረመድህን ዛሬ…
መቐለ 70 እንደርታ የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። በትናንትናው ዕለት ወደ እንቅስቃሴ ገብተው የአምስት ተጫዋቾች ውል…
ምዓም አናብስት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተቃርበዋል
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል በማራዘም እንቅስቃሴያቸው የጀመሩት መቐለዎች ቀደም ብለው የአምስት ተጫዋቾች ውል ማራዘማቸው ይታወቃል። አሁን…
መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጫዋቾች ውል አራዘመ
ባልተለመደ መልኩ ከሌሎች ክለቦች ዘግይተው ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ በመግባት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት የአምስት ተጫዋቾች ውል…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለመቀጠል ተስማምተዋል
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ቆይታ አድርገው ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን…
ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…
“የዘመኑ ከዋክብት ገፅ” ከአሌክስ ተሰማ ጋር…
ላለፉት ዓመታት በቋሚነት የመቐለን ተከላካይ ክፍል የመራው አሌክስ ተሰማ የዛሬው የዘመኑ ኮከቦች እንግዳችን ነው። ላለፉት ሦስት…
ሁለገቡ ተስፈኛ አሸናፊ ሀፍቱ
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ…
መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ዙርያ ተቃውሞውን ገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኩባንያ የዘንድሮ የውድድር ዘመን በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ…