መቐለ 70 እንደርታ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ. 2-1 ሰበታ ከተማ 13′ ኦኪኪ አፎላቢ 46′…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሰበታ ከተማ

በሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት መሪው መቐለ 70 እንደርታዎቹ ሰበታ ከተማን ነገ የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ወሳኝ የሜዳ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት በሜዳ ውጪ ድል ወደ ሊጉ መሪነት ከፍ ብለዋል

መቐለ 70 እንደርታዎች በልማደኛው አማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ከወልቂጤ ሦስት ነጥብ ይዘው ተመልሰዋል። በጨዋታው ወልቂጤዎች ጅማን…

ወልቂጤ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 3 ቀን 2012 FT’ ወልቂጤ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እ. – 86′ አማኑኤል ገብረሚካኤል…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ሠራተኞቹ መቐለ 70 እንደርታን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ካለፉት ሁለት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ የያዙት ወልቂጤዎች…

Continue Reading

የአሰጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2 – 0 አዳማ ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው አዳማ ከተማን ካሸነፈ በኃላ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሰጡት ሀሳብ እንደሚከተለው አቅርበናል። የአሰልጣኝ…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን በትግራይ ስታዲየም ያስተናገዱት መቐለ 70 እንደርታዎች 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን…

መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ታኅሳስ 29 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 2-0 አዳማ ከተማ 47′ ሱሌይማን ሰሚድ (OG)…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማን የሚያገናኘውን የነገ 09:00 ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ሦስት ድሎች በኋላ…

Continue Reading