ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ከወራጅ ቀጠና የወጣበትን ድል መቐለ ላይ አሳክቷል

በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ ጅማ ላይ መቐለ  70 እንደርታን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር በቡዙዓየሁ እንዳሻው…

ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 24 ቀን 2012 FT’ ጅማ አባ ጅፋር 1-0 መቐለ 70 እንደርታ 30′ ብዙዓየሁ እንደሻው…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ

ከአስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ጅማ አባ ጅፋር የሊጉን መሪ የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ነጥቦች…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1 – 0 ስሑል ሽረ

መቐለ ስሑል ሽረን በኦኪኪ ኦፎላቢ ብቸኛ ግብ ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለው አስተያየት ሰጥተዋል። 👉…

ሪፖርት | መቐለዎች በኦኪኪ ኦፎላቢ ጎል ስሑል ሽረን አሸንፈው መሪነታቸውን አስጠብቀዋል

ውዝግብ የተሞላበት የ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ጥር 20 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 1-0 ስሑል ሽረ 81′ ኦኪኪ አፎላቢ –…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ

መቐለ 70 እንደርታ ትግራይ ስታዲየም ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ድሎች በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

ወላይታ ድቻ በአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታን በሜዳው አስተናግዶ 1-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | የቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ ለወላይታ ድቻ ተከታታይ ድል አስገኝታለች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ወላይታ ድቻ ከአሰልጣኙ ስንብት በኋላ በሜዳው መቐለን…

ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 FT’ ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ 75′ ቸርነት ጉግሳ –…