መቐለ 70 እንደርታ (Page 2)

አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ፡፡ በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ዘንድሮ መቐለ በፕሪምየር ሊጉ መሳተፍ አጠራጣሪ በመሆኑ ፌድሬሽኑ ለዘንድሮው ዓመት ብቻ በሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች በሌላ ክለብ ገብተው መጫወት ይችላሉ ባለው መሰረት አጥቂው ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል፡፡ በዛሬው ዕለት ፊርማውን ካኖረ በኃላ የኮቪድ 19 ምርመራን ያደረገው ተጫዋቹ አራት ዓመታትዝርዝር

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ። የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንድርታ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር ግብፅ ላይ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ጨዋታ እንዲያደርግ ካፍ አስቀድሞ መርሐግብር ቢያወጣም አሁን ባለው ወቅታዊ ሀገራዊዝርዝር

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል። የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን መደልደሉ ይታወቃል። በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ ከኅዳር 18 – 20 ባሉት ቀናት ከሜዳው ውጭ ግብፅዝርዝር

በአፍሪካ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው መቐለ 70 እንደርታ ከአንድ ሳምንት በኋላ ያለበትን ጨዋታ አሰመልክቶ በምን ሁኔታ ይገኛል? የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ በአፍሪካ የክለቦች ውድድር ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ ይታወቃል። ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን የተደለደው ኢትዮጵያዊውዝርዝር

ኢትዮጵያን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወክሉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ  የቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ መቐለ 70 እንድርታ ከሊቢያው አህሊ ቤንጋዚ ጋር ሲደለደል ይህን ዙር የሚያልፍ ከሆነ በአንደኛ ዙር የቱኒዚያው ጠንካራ ክለብ ኤስፔራንስ ደ ቱኒስን የሚገጥም ይሆናል። በዛው ዓመት የኢትዮጵያ ጥሎዝርዝር

የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ የሚገኙት መቐለዎች በዓድዋ ወረዳ ጣቢያ ደብረ-ገነት ለሚገኙ አርሶአደሮች የንዋይ እና የጉልበት ድጋፍ አድርገዋል። ይህ በክለቡ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን የተደረገው ድጋፍ ሰማንያ ሺሕ የሚያወጣ የማጭድ ድጋፍ ያጠቃለለ ሲሆን የክለቡ አባላትም በገበሬዎቹ ማሳ ተገኝተው በርካታዝርዝር

ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች ገፅ መሰናዷችን እንዲህ ተቃኝቷል። በሴቶች እግር ኳስ ለበርካታ ዓመታት ከቆዩት አንዷ ናት። ዕድሜዋ ከአስራዎቹ ሳይሻገር በ1993 በከተማ ደረጃ እግርኳስን መጫወት ከጀመረች አንስቶ መቐለ 70 እንደርታን በፕሪምየር ሊግ ደረጃ እስካሰለጠነችበት የመጨረሻው የውድድር ዓመት ድረስ ድፍንዝርዝር

በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዲስ አበባ ከተማም ተጫውታ አልፋለች፡፡ ከ2012 ጀምሮ ደግሞ ለመቐለ 70 እንደርታ በመጫወት ላይ ትገኛለች፡፡በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም በተደጋጋሚ ተጠርታ ሀገሯን አገልግላለች። ውብ እግር ኳስን የምትጫወተው አማካይዋ ቅድስት ቦጋለ የዛሬው የሴቶች ገፅዝርዝር

ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት ለተጨማሪ አመት በመቐለ 70 እንደርታ ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል፡፡ በ2010 ከጅማ አባጅፋር ጋር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሳው ናይጄሪያዊው አጥቂ ከዋንጫው ባሻገር በዛኑ ዓመት ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል፡፡ አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ጅማን ለቆ ወደ ግብፁ እስማኤሊ አምርቶ ጥቂት ጊዜን ብቻ አሳልፎ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ለመቐለ 70ዝርዝር

ባለፈው ሳምንት የአስራ ሰባት ተጫዋቾችን ውል ያደሱት መቐለ 70 እንደርታዎች በዛሬው ዕለት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ ለመቐለ 70 እንደርታ በ2011 ስትጫወት የነበረችውና ዓምና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ያሳለፈችው ታዳጊዋ ግብ ጠባቂ መሠረት ተፈራ ከፈረሙት መካከል አንዷ ስትሆን በሲዳማ ቡና፣ ዳሽን ቢራ፣ መከላከያ እና የተሰረዘውን የውድድር ዓመት ለጌዲኦ ዲላ አምበል እና የመሐልዝርዝር