መቐለ 70 እንደርታ የቻምፒየንስ ሊግ የሜዳ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን? 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…

መቐለ እና ፋሲል የአፍሪካ ውድድር ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ…

መቐለዎች ወደ አዲስ አበባ አላመሩም

በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ለመጫወት መርሃግብር የወጣላቸው መቐለ 70 እንደርታዎች እስካሁን ወደ አዲስ አበባ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | ወሳኙ ጨዋታ የት እንደሚደረግ ተወሰነ

የመቐለ 70 እንደርታ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ቀጣይ ሐሙስ በአዲስ አበባ ስታድየም በዝግ እንዲካሄድ ተወሰነ። በተለያዩ…

“በእግር ኳስ ስኬት በዋንጫ አይመዘንም፤ በተከታታይ ጥሩ ውጤት ማምጣቴ ግን ትልቅ ደስታ ፈጥሮልኛል” ገብረመድህን ኃይሌ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ ፍፃሜውን ሲያገኝ መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫውን ማንሳቱ ይታወሳል።…

ለተከታታይ ሁለተኛ ዓመት የሊጉን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ተጫዋቾች ምን አሉ?

ባሳለፍነው እሁድ ፕሪምየር ሊጉ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል። በክለቡ ውስጥም የሊጉን ክብር ለሁለተኛ ተከታታይ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አነሳ

መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ለመጀመርያ…

ሪፖርት| መቐለ በቻምፒዮንነት ሩጫው ሲቀጥል መከላከያ ሊጉን ተሰናብቷል

በ29ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ መከላከያን 2ለ1 በመርታት ከመሪው ፋሲል ከነማ…

የፌዴሬሽኑ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ቅጣት የመቐለ 70 እንደርታ ቅሬታ

” በተለያየ ምክንያት የካስ ውሳኔ ዘግይቶ የሊጉ የመጨረሻ ጨዋታ በዝግ አድርገን በካስ የጠየቅነው ውሳኔያችን በጎ ምላሽ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ ያለ ጎል ከተለያዩ…