ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመለስ ይሆን ?

ውሉ ሳይጠናቀቅ በስምምነት ከግብፁ ኢስማይሊ ጋር የተለያየው የቀድሞው የጅማ አባ ጅፋር አጥቂ ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በጥር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-1 መቐለ 70 እንደርታ

አዳማ ከተማ በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን አስተናግዶ የመጀመሪያ የሊግ ድሉን ባሳካበት የዛሬው የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለቱ…

ሪፖርት | አዳማ የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን በመቐለ ላይ አስመዝግቧል

በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ከንዓን ማርክነህ ጎልቶ በወጣበት የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በአዳማው አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማን ከመቐለ የሚያገናኘው ሌላው የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን ነው።  ከሚታወቅበት…

የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ከስምምነት ደርሰዋል

የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ የእርስ በርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው ለማድረግ ተስማምተዋል።  ዛሬ በጁፒተር…

መቐለ 70 እንደርታ በመርሐ ግብር መቆራረጥ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ

መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ መቆራረጡ ቡድኑን እየጎዳው መሆኑን በይፋዊ ደብዳቤ ገለፀ። በዚህ ዓመት መጀመርያ ስያሜው ከመቐለ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የባህር ዳር ከተማን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ላይ መቐሌ 70 እንደርታ ባህር ዳር ከተማን እንዲያስተናግድ ቀደም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

በወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ መካከል ከተደረገው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | የጸጋዬ አበራ ብቸኛ ግብ ለወላይታ ድቻ ጣፋጭ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ሶዶ ላይ መቐለ 70 እንደርታን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 በማሸነፍ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ትላንት በተደረገ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን…

Continue Reading