የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 

በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ…

መቐለ ከተማ በሙከራ ላይ የነበሩ 3 ተጫዋቾችን አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ሲሳተፍ የቆየው መቐለ ከተማ ለአንድ ወር የሙከራ እድል ሰጥቷቸው የነበረው ኃይለዓብ ኃይለሥላሴ፣ ሙሉጌታ…

ሀይደር ሸረፋ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ ከተማ ሀይደር ሸረፋን በይፋ ማስፈረሙ…

መቐለ ከተማ ለሶስት ተጫዋቾች የሙከራ እድል ሰጥቷል

በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት የተንቀሳቀሱት መቐለ ከተማዎች አሁን ደግሞ ለቀድሞ ተጫዋቾቻቸው ኃይለዓብ ኃ/ስላሴ ፣ ቢንያም ደበሳይ እንዲሁም…

መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

እንዳለ ከበደ ወደ መቐለ ከተማ አቀና

መቐለ ከተማ በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም እየመራ ይገኛል። እንዳለ ከበደም እለቡን የተቀላቀለ 7ኛ ተጫዋች ሆኗል።…

አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል።  በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…

ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …

ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ውሉን አድሷል

ኤኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ለተጨማሪ 1 ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኦቮኖ በመጀመሪያ ዓመት…

መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…