የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ ሀዋሳ ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም በአራት ከተሞች መካሄዱን ይቀጥላል። አዳማ…

Continue Reading

መቐለ እና ወልዋሎ ሁለት ዓላማ ያለው የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ

ሁለቱ  ትግራይ ክልል ክለቦች በደጋፊዎቻቸው መካከል የተፈጠረው መቃቃር  በዘላቂነት ለመፍታት እና ከጨዋታው የሚገኘው ገቢም በክልሉ በተለያዩ…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | መቐለ ሰብዓ እንደርታ

በሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን ለዛሬ የስያሜ ለውጥ ወዳደረገው መቐለ ሰብዓ እንደርታ ይወስዳችኋል።…

መቐለ ከተማ የስያሜ ለውጥ አደረገ

መቐለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የሚታወቅበትን ስያሜ በመተው “መቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ” ወደሚል አዲስ ስያሜ…

የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 

በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ…

መቐለ ከተማ በሙከራ ላይ የነበሩ 3 ተጫዋቾችን አስፈረመ

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ሲሳተፍ የቆየው መቐለ ከተማ ለአንድ ወር የሙከራ እድል ሰጥቷቸው የነበረው ኃይለዓብ ኃይለሥላሴ፣ ሙሉጌታ…

ሀይደር ሸረፋ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ ከተማ ሀይደር ሸረፋን በይፋ ማስፈረሙ…

መቐለ ከተማ ለሶስት ተጫዋቾች የሙከራ እድል ሰጥቷል

በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት የተንቀሳቀሱት መቐለ ከተማዎች አሁን ደግሞ ለቀድሞ ተጫዋቾቻቸው ኃይለዓብ ኃ/ስላሴ ፣ ቢንያም ደበሳይ እንዲሁም…

መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…