እንዳለ ከበደ ወደ መቐለ ከተማ አቀና

መቐለ ከተማ በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም እየመራ ይገኛል። እንዳለ ከበደም እለቡን የተቀላቀለ 7ኛ ተጫዋች ሆኗል።…

አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል።  በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…

ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …

ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ውሉን አድሷል

ኤኳቶሪያል ጊኒያዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ከተማ ለተጨማሪ 1 ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ኦቮኖ በመጀመሪያ ዓመት…

መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…

መቐለ ከተማ 3 ተጫዋቾች አስፈርሟል

መቐለ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቁ ታውቋል። ዮናስ ገረመው፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ ለክለቡ የፈረሙ…

ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል

ጅማ አባጅፋርን የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል፡፡ በተጠናቀቀው…

መቐለ ከተማ ጋብርኤል አህመድን አስፈረመ

መቐለ ከተማ ጋናዊው አማካይ ጋብርኤል አህመድ “ሻይቡ”ን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሊጉን በተቀላቀለበት ዓመት 4ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው…

መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ ጋር የማልያ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ተሳትፎው 4ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቐለ ከተማ ከራያ ቢራ አ.ማ ጋር የስፖንሰርሺፕ…

አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ከመቐለ ከተማ ጋር ተለያይተዋል

ባደገበት ዓመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ሊጉን 4ኛ በመሆን የጨረሰው መቐለ ከተማ እና ዋና አሰልጣኙ ዮሃንስ ሳህሌ…