​መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾቹን ውል ሲያድስ ሙሴ ዮሀንስን አስፈርሟል

በ2010 የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሚሆነው  መቐለ ከተማ የ16 ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ አንተነህ ገብረክርስቶስ እና ዳንኤል አድሀኖምን ያስፈረመው መቐለ...

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ፕሪምየር ሊጉን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ተቀላቅሏል

የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጅግ ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ድሬዳዋ ስታድየም ላይ ተደርጎ መቐለ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ለመጀመርያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን ተቀላቅሏል፡፡...