ከ1630 ቀናት በኋላ ዳግም የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማድረግ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ አምበሎቻቸው ታውቀዋል።…
መቐለ 70 እንደርታ
ምዓም አናብስት ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ጋናውያኖቹን ኮዲ ኮርድዚ እና ቤንጃሚን አፉቲ ያስፈረሙት መቐለ…
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተከላካዩን አስፈርሟል
ባለፉት የውድድር ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት አምርቷል። ቡድናቸውን ለማጠናከር በርከት ያሉ…
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት ጋናዊውን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። ቀደም ብለው ግዙፉን ጋናዊ አጥቂ ኮፊ ኮርድዚ ያስፈረሙት መቐለ 70…
መቐለ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል። የኢትዮጵያ…
ምዓም አናብስቶቹ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግብ ጠባቂዎችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አሁን ደግሞ ሦስተኛ ግብ ጠባቂያቸውን…
የዓብስራ ተስፋዬ በስተመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ሲያነጋግር የነበረው የዓብስራ ተስፋዬ መዳረሻ በስተመጨረሻም ታውቋል። ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለውን ውል…
ኮማንደሩ የዳንኤል ፀሐዬን የአሰልጣኞች ቡድን ተቀላቀለ
መቐለ 70 እንደርታዎች ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በክረምቱ ዝውውር መስኮት ንቁ ተሳትፎ ካደረጉ ክለቦች…
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለት ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞው ተጫዋቹን እና በትግራይ ዋንጫ የደመቀውን የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው…
መቐለ 70 እንደርታ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሯል
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት ምዓም አናብስት ልምምድ ጀምረዋል። በአስከፊው ጦርነት ምክንያት ላለፉት ዓመታት ከሀገር አቀፍ ጨዋታዎች…