የምሽቱ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 2ለ0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከሁለቱም ቡድኖች አሰልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጋለች።…
መቐለ 70 እንደርታ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ሳቢ በነበረው የምሽት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ጎሎች ምዓም አናብስትን 2ለ0 አሸንፈው ወደ ድል ተመልሰዋል። ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
የአብዱልከሪም ወርቁ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ግብ መቻልን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝታለች። መቻል ወልዋሎን ካሸነፈው ቋሚ ውብሸት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 3-2 ድሬዳዋ ከተማ
ምዓም አናብስት ብርቱካናማዎቹን ካሸነፉበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት ብርቱካናማዎቹን አሸነፉ
ያሬድ ብርሃኑ በተከታታይ አራተኛ መርሐግብር ግብ ባስቆጠረበት ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታዎች ወደ ድል ተመልሰዋል። መቐለ 70…

መረጃዎች | 17ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉን የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን በተመለከተ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድተናል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 መቻል
በምሽቱ መርሐግብር ምዓም አናብስት እና መቻሎች አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱም ክለቦች አሰልጣኞች ተከታዩን ቆይታ ከሶከር ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ምዓም አናብስቶቹ እና መቻሎች ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ የመቐለ 70 እንደርታ እና መቻል ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ…

መረጃዎች | 13ኛ የጨዋታ ቀን
በአህጉራዊ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀምራል፤ ሁለቱን የነገ…