በመቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የሚገኙ ተጫዋቾችን የተመለከተ አዲስ የዝውውር ደንብ መውጣቱ ታውቋል።…
መቐለ 70 እንደርታ
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
የመሐል ተከላካዩቹ አሌክስ ተሰማ እና አሚኑ ነስሩ ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ተስማሙ፡፡ በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገብረሚካኤልን አስፈረመ
አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ፡፡ በሀገራችን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ ዘንድሮ መቐለ በፕሪምየር ሊጉ መሳተፍ አጠራጣሪ…
ወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ ወደ ካፍ አምርቷል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል።…
መቐለ 70 እንደርታ እና የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዳይ ?
በአፍሪካ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው መቐለ 70 እንደርታ ከአንድ ሳምንት በኋላ ያለበትን ጨዋታ አሰመልክቶ በምን…
መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል
ኢትዮጵያን በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚወክሉት መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣርያ…
ምዓም አናብስት ድጋፍ አደረጉ
የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ…
የሴቶች ገፅ | ኢንስትራክተር ሕይወት አረፋይነ ከትናንት እስከ ዛሬ…
ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች…
የሴቶች ገፅ | ባለ ክህሎቷ አማካይ ቅድስት ቦጋለ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ውስጥ ድንቅ ክህሎት አላቸው ከሚባሉት መካከል ነች። ብዙሀኑ የስፖርት ቤተሰቦች በደደቢት ስትጫወት አውቀዋታል።…