ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በ20ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ስሑል ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ዙሪያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ

ከደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ ከፍ ለማለት የሚያልመው ሲዳማ ቡና እና በወራጅ ቀጠናው ካሉ ክለቦች ጋር ያለው የነጥብ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳይመን ፒተር የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል።…

ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በሙከራዎች ረገድ ፍፁም ደካማ የነበረው የሐይቆቹ እና ነብሮቹ የዙሩ ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል። በፌደራል ዳኛ…

የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል

ባህር ዳር ከተማዎች ያለፈውን አንድ ዓመት ጥሩ ግልጋሎት የሰጣቸውን የመስመር አጥቂ ውል ማራዘማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ደግአረጋል…

ሲዳማ ቡና ይግባኝ ጠይቋል

ሲዳማ ቡና ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ደብዳቤውን አስገብቷል። ከቀናት በፊት የክለቦች ክፍያ ስርዓት…

መቻል ይግባኝ ጠይቋል

መቻል ስፖርት ክለብ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። በያዝነው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን…

የተቀጡ ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማድረግ ይችላሉ?

በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ጠንከር ያለ ቅጣት የተጣለባቸው የአራት ክለቦች 15 ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማከናወን…

መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በተመሳሳይ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች…

መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዕረፍት መልስ በነገው ዕለት ይጀመራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ የሆነውን ሐይቆቹ እና ነብሮቹን የሚያገናኘውን…