ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል

ነብሮቹ በሄኖክ አርፊጮ የቅጣት ምት ጎል ፈረሰኞቹን 1ለ0 አሸንፈዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በ18ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል

ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ተጎናጽፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሸገር…

ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

ላለፉት ወራት በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሲመራ የቆየው ሀዋሳ ከተማ በቋሚነት አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በዘንድሮው የ2017…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል

ስሑል ሽረዎች በኤልያስ አህመድ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ስሑል ሽረዎች…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የጨዋታ ሳምንት መክፈቻ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል። አዳማ ከተማ…

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን

የመጀመርያው ዙር መገባደኛ የሆነው 19ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል፤ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ሦስት ቡድኖች ዙሩን…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል

የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸውን ማሻሻል ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17ኛው ጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን

የ18ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ ከአቻ…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ  ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…