ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…
ዝ ክለቦች

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ወላይታ ድቻዎች በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት…

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

ሪፖርት | ቢጫዎቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሽቱ መርሐግብር ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬዳዋ ከተማ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ድል ተመልሷል
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች አዳማ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማዎች…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ አሰምቷል
በትናንትናው ዕለት በሸገር ደርቢ ጨዋታ ከቡናማዎቹ ጋር ያለ ጎል የተለያዩት ፈረሰኞቹ በዳኝነት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ለፌዴሬሽኑ…

ስሐል ሽረ የተጫዋቹን ውል መሰረዙን ገልጿል
ስሑል ሽረ የስነምግባር ጥሰት ፈጽሟል ያለውን ተጫዋች ማሰናበቱን ሲገልፅ ተጫዋቹም ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቅርቧል። ስሑል ሽረዎች የስነምግባር…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
33 ደቂቃዎችን ብቻ ሜዳ ላይ የቆየው መስፍን ታፈሰ ባስቆጠራት ጎል ሲዳማዎች ስሑል ሽረን 1ለ0 አሸንፈዋል። በ17ኛው…

ሪፖርት | ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በደማቅ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በመጨረሻ የሊጉ…

መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን
በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…