በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ወደ ይርጋለም ተጉዞ የአመቱን ሁለተኛ ጨዋታ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን…
ዝ ክለቦች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን በሚያስተናግድበት ጨዋታ ይገባደዳል። በጨዋታው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀመረ
የአመቱ ሶስተኛ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታድየም ያደረገው ኢትዮጽያ ቡና በአራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር አርባምንጭ ከተማን…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮዽያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች የተጋመሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ሰኞ ቀጥሎ በአዲስ አበባ…
ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በውዝግቦች የታጀበው የደቡብ ደርቢ በያቡን ዊልያም ጎል በባለሜዳዎቹ ሀዋሰ ከተማዎች አሸናፊነት…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ የሊጉ የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል
በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው መቐለ ከተማ የውድድር ዘመኑን…
ሪፖርት | የአማራ ደርቢ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች አዲስ አበባ እና ክልል ስታዲየሞች ላይ ቀጥለው ሲደረጉ ጎንደር ላይ…
ሪፖርት | ወልዋሎ የሊጉ የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን በማስመዝገብ የሰንጠረዡን አናት ተቆናጧል
በአዲስ አባባ ስታድየም በብቸኝነት በተደረገው የሊጉ አራተኛ ሳምንት መርሀግብር ወልዋሎ ዓ.ዩ ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር ኢትዮ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች…
ሪፖርት | መከላከያ 0-0 አዳማ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በብቸኝነት የተደረገው የመከላከያ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ…