መቐለ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ቀንሷል

በዘንድሮ የውድደር አመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና በሊጉ ላይ በግሩም ሁኔታ ግስጋሴ…

አል ሰላም ዋኡ ቡድን አባላት እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ አልመጡም

የደቡብ ሱዳኑ አል ሰላም ዋኡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ላለበት ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ እስካሁን አለመምጣቱ ታውቋል። እሁድ…

‹‹ትልቅ ግብ ጠባቂ መሆን የምንችለው እድል ሲሰጠን ነው ›› ፅዮን መርዕድ

ፅዮን መርዕድ ይባላል። ተስፋኛ ግብ ጠባቂ ነው። ያለፉትን ሁለት አመታት ለአርባምንጭ ከተማ አራተኛ ግብ ጠባቂ በመሆን…

የኤሌክትሪክ አመራሮች ከቡድኑ አባላት ጋር ተወያይተዋል

​የኢትዮ ኤሌክትሪክ አመራሮች ትላንት ምሽት ከቡድኑ አባላት ጋር ስብሰባ ማድረጉ ተሰምቷል። ተጫዋቾቹ እያነሱት የሚገኘውን ቅሬታ ለመቅረፍ…

​ኢትዮዽያ ቡና ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ 

ኢትዮዽያ ቡና በዘንድሮ አመት በሊጉ በሚኖረው ውድድር ቡድኑን በተሻለ ያጠናክራሉ ተብሎ በማሰብ ከ10 በላይ ተጫዋቾችን ቢያስፈርምም…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በመሻሻሉ ቀጥሎ በጊዜያዊነት ከወራጅ ቀጠናው ወጥቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አርባምንጭ ከተማ ድሬደዋ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከሜዳው ውጪ ድል በማስመዝገብ ከመሪው ያለውን ልዩነት አጥብቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የተደረገው የኢትዮ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት – የማክሰኞ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉት ሶስት ጨዋታዎች የተጀመረው የሊጉ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ እና አርባምንጭ በሚደረጉ ሁለት…

ሪፖርት | ወልዋሎ ከ8 ተከታታይ ጨዋታ በኋላ የመጀመርያ ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዓዲግራት ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-0 በማሸነፍ ከ8…

ሪፖርት | መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የአዲስ አበባ ስታድየም ባስተናገደው የዕለቱ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መከላከያ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደ ሲሆን…