​ወላይታ ድቻ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ይመራል

ወላይታ ድቻ ያለፉት 4 ጨዋታዎችን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የመራው አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ…

​አሰልጣኝ ምንተስኖት በፋሲል ይቆያሉ 

የፋሲል ከተማ የቦርድ አመራር ትላንት ምሽት በክለቡ ወቅታዊ አቋም ዙርያ ውይይት በማድረግ እና ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጋር…

ወንድወሰን ገረመው ስለ ወቅታዊ አቋሙ እና ግብ ጠባቂነት ይናገራል

ወንድወሰን ገረመው በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመደበኛነት እየተሰለፉ ከሚገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው፡፡ አምና በፍፃሜው…

​የአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ የፋሲል ቆይታ ነገ ይለይለታል

ፋሲል ከተማ ክለቡን ከከፍተኛ ሊግ አንስቶ ፕሪምየር ሊግ እንዲገባ ያደረጉት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስን ካሰናበተ በኋላ…

መቐለ ከተማ ለ12 ተጨዋቾች ማስጠንቀቂያ አዘል ደብዳቤ ሰጠ

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው አመት ተሳትፎ ጠንካራ ፉክክር እያደረገ የሚገኘው መቐለ ከተማ ለ12 ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ አዘል…

አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረግዚአብሔር ከወልዋሎ ጋር ተለያዩ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉት እና በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር አድርገው የነበሩት አሰልጣኝ ብርሀኔ…

​ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል ፋሲል ላይ አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በእንቅስቃሴ የበላይነት ጭምር 3-0…

አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል

አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…

​ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…

​ሪፖርት | አርባምንጭ ከአምስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት አርባምንጭ ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ ከተከታታይ አምስት ጨዋታዎች ሸንፈት…