በክረምቱ የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመው የነበሩት ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቡድኑን ለ8 ሳምንታት ከመሩ በኋላ ከኃላፊነታቸው በዛሬው…
ዝ ክለቦች
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን መልቀቂያ ተቀብሏል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለሁለተኛ ጊዜ ያስገቡትን የልቀቁኝ ጥያቄ በቅድመ ሁኔታ መቀበሉ ታውቋል፡፡ ፌድሬሽኑ…
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የዋልያዎቹ ቆይታ ነገ ይለይለታል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ኢትዮ-ኤሌክትሪክን ለማሰልጠን…
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 ኦኪኪ አፎላቢ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሞቃታማዋ አርባምንጭ ጅማ አባ ጅፋር ከመመራት ተነስቶ በኦኪኪ አፎላቢ…
መከላከያ በጥሩ አቋሙ በመቀጠል ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል
ዛሬ አዲስ አበባ ባስተናገደው ብቸኛ ጨዋታ ከድሬደዋ ከተማ ጋር የተገናኘው መከላከያ በምንይሉ ወንድሙ ድንቅ የቅጣት ምት…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ኣዳማ ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ 1-1 በሆነ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ በደቡብ ደርቢ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1…
ሪፖርት | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬም በ3 ጨዋታዎች ቀጥለው ሲካሄዱ አዲግራት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልዋሎ አዲግራት…
ሪፖርት| ደደቢት ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በ11:30 ደደቢትንና ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
Continue Reading‹‹ያለኝን ለመስጠት ነው እዚህ የተገኘሁት ›› አዲሱ የቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ
አፍሪካ ውስጥ ስራቸውን የጀመሩት በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሩዋንዳ ነው፡፡ በራዮን ስፖርት የአንድ አመት ቆይታ አድርገው ወደ…