​ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሲዳማ ቡና ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደርቢነት መንፈስ ከሚንፀባረቁባቸው ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ቡና እና አርባምነጭ…

​ሪፓርት | አዳማ ከተማ እና ደደቢት ያለግብ አቻ ተለያይተዋል

በሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ደደቢትን ያስተናገደው አዳማ ከተማ ጨዋታውን…

​ሪፖርት | ዳዊት ፍቃዱ ደምቆ በዋለበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ወልዲያን ረቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወልዲያን አስተናግዶ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡…

​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ ብቸኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በጃኮ አራፋት ጎል መከላከያን መርታት…

​መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ ሲጀመር መከላከያ ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በ11፡30…

​ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ በአቻ ውጤት አመቱን ጀምረዋል

የሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ጥሩ ፉክክር ባሳዩበት ምሽት በተቆጠሩ ሁለት ማራኪ  ጎሎች…

​ሪፖርት | ደደቢት እና ወላይታ ድቻ ነጥብ በመጋራት ሊጉን ጀምረዋል

በሳምንቱ መጨረሻ በጀመረው የአዲሱ የውድድር አመት አዲስ አበባ ስታድየም ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተናገደው የደደቢት እና የወላይታ ድቻ…

​ሪፖርት | ፋሲል በወልዋሎ 2-0 ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከምድቡ አንደኛ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፋሲል ከተማን…

ሪፖርት | ወልዲያ የውድድር ዘመኑን በድል ከፍቷል

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስት ጨዋታዎች ሲጀመር በሜዳው መሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ ስታድየም…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ የመጀመርያ የሊግ ነጥቡን አሳክቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን የመክፈቻ እለት ጨዋታዎች በሶስት የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ ከነዚህም መካከል አርባምንጭ…