​ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን አስፈርሟል፡፡, የ28 አመቱ አጥቂ የእግርኳስ ህይወቱን በጋናው…

ቢንያም አሰፋ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አንጋፋው አጥቂ ቢንያም አሰፋን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ቢንያም ባለፈው ክረምት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

​አዳማ ከተማ አይቮሪኮስታዊ አማካይ አስፈርሟል

ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…

​ሀዋሳ ከተማ ሙሉአለም ረጋሳን አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ከ2 ወራት በላይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቶት የነበረው ሙሉአለም ረጋሳን በአንድ አመት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ሙሉአለም…

​መሐመድ ናስር ወደ ፋሲል ከተማ አምርቷል

መሐመድ ናስር ከጅማ አባ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ በኃላ ወደ ፋሲል ከተማ ማምራቱን ክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ…

​የሴቶች ዝውውር | ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን…

‹‹በቅርቡ ወደ ሜዳ እመለሳለው›› ሳላዲን ሰዒድ

ሳላዲን ሰዒድ በ2009 ለክለቡ ስኬታማ የውድድር አመት ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጨዋቾች አንዱ ነው፡፡ በተለይ በካፍ ቻምፒየንስ…

ኢትዮዽያ ቡና እና ድራጋን ፖፓዲች ሊለያዩ ይሆን?

” የአሰልጣኙ የጤንነት ሁኔታ  አሳሳቢ ነው ” የህክምና ባለሙያዎች ” ማሰልጠን እችላለው ” ፖፓዲች ” አሰልጣኙን…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዝውውር – ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከሚጠቀሱ ጥቂት ጠንካራ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ…

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የዝውውር መስኮቱን ዘግይቶ የተቀላቀለውና የደቡብ ካስቴል ዋንጫ አሸናፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ጋናዊው የመሀል ተከላካይ አሌክስ አሙዙን…