ዮሀንስ ሳህሌ ወደ መቐለ ከተማ?

በሳምንቱ መጀመርያ አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ከኃላፊነታቸው ያሰናበተው መቐለ ከተማ ዮሀንስ ሳህሌን ቀጣዩ የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ…

ወላይታ ድቻ ናይጄሪያዊ አማካይ አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው እና ባልተለመደ ሁኔታ ፊቱን የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ላይ…

​መቐለ ከተማ እና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ተለያዩ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ የሊጉ ውድድር ገና ሳይጀመር ከዋና አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት መለያየቱ ተረጋግጧል፡፡ አሰልጣኙ…

ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ፡ ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

FT ሲዳማ ቡና  0-1  አርባምንጭ ከተማ  39′ ላኪ ሳኒ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ –…

Continue Reading

​ወላይታ ድቻ የቻድ ዜግነት ያለው ተከላካይ አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ከቡድኑ ጋር የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው ቻዳዊው የመሀል ተከላካይ ማሳማ…

​አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ

በአዳማ ከተማ ያለፉትን ሳምንታት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረው ደቡብ ሱዳናዊው የመስመር አጥቂ ፒተር ዱስማን በቆይታው ክለቡን…

​ፌዴሬሽኑ በብሩክ ቃልቦሬ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

ብሩክ ቀልቦሬ በአዳማ ከተማ የነበረውን የውል ዘመን አጠናቆ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በኋላ ላይ ለወልድያ…

​ዘካርያስ ቱጂ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ የግራ መስመር ተከላካይ ዘካርያስ ቱጂ ከክለቡ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት በማፍረስ…

​ሚካኤል ደስታ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

ሚካኤል ደስታ ከመከላከያ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል፡፡ ከ10…

​” ተጫዋቾቻችን በጨቀየ ሜዳ ላይ ተጫውተው እንዲጎዱ አንፈልግም” አቶ አብነት ገብረመስቀል

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የረጅም ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ…