ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢብራሂማ ፎፋናን በይፋ አስፈረመ

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም ለመፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሶ የነበረው ኢብራሂማ ፎፋናን ዛሬ…

ኢትዮጵያ ቡና ወንድይፍራው ጌታሁንን አስፈርሞ ሶስት ተጫዋቾች በውሰት ተሰጥቷል

ወንዲፍራው ጌታሁን ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ወደ ሀዋሳ ከተማ የፈረመ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ቡና በድጋሚ መፈረሙን ተከትሎ ውዝግብ…

ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…

ማናዬ ፋንቱ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ

በኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች የሙከራ ጊዜ የተሰጠው ማናዬ ፋንቱ በቆይታው አመርቂ እንቅስቃሴ በማድረጉ ለክለቡ ፈርሟል፡፡…

የሴቶች ዝውውር ፡ ድሬዳዋ ከተማ 11 ተጫዋቾችን አስፈርሟል  

በ2010 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በአዲሱ የመወዳደሪያ ደንብ መሰረት በአንደኛው ዲቪዚዮን የሚወዳደረው ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በርካታ…

ፋሲል ከተማ ሁለት ተጫዋች አስፈርሟል

ፋሲል ከተማዎች ዛሬ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገፃቸው በዝውውር መስኮቱ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረውን አይናለም…

የይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ የታዳጊዎች ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል

የኢትዮዽያ እና የአፍሪካ እግርኳስ ባለ ውለታ እና አባት በሆኑት ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ስም የተሰየመውና የቅዱስ…

የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል

አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…

በረከት ይስሀቅ ለኢትዮጵያ ቡና ፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና እያካሄደ በሚገኘው የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሙከራ እድል የሰጠው በረከት ይስሀቅን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ድራጋን…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ…