በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በረከት ተሰማ ክለቡን መቀላቀሉ…
ዝ ክለቦች
ዱላ ሙላቱ ለመቐለ ከተማ ፈረመ
መቐለ ከተማ ያለፉትን 4 አመታት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ዱላ ሙላቱን በእንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው…
ለአሰልጣኝ ከማል አህመድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊደረግ ነው
በኢትዮጲያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ ውጤታማ አሠልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ላቋቋሙት የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…
የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ክስተት ከነበሩ ቡድኖች አንዱ የነበረው ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኙ ወጣት ተጫዋቾችን ከአንጋፋ…
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ
ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የ5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያጠናቅቅ…
መቐለ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ጫላ ድሪባ እና ታደለ ባይሳን የግሉ አድርጓል፡፡ ጫላ ድሪባ አዳማ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደለ መንገሻን ሲያስፈርም አሜ መሐመድን ለማስፈረም ተስማምቷል
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ታደለ መንገሻን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሲያስፈርም አሜ መሐመድን…
ኢትዮጵያ ቡና ድንቅነህ ከበደን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች በአኖደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከተመለከቷቸውና ለማስፈረም ፍላጎት ካሳደሩባቸው ተጫዋቾች መካከል ድንቅነህ…
የሴቶች ዝውውር | ኤሌክትሪክ የ16 ተጫዋቾቸን ውል ሲያድስ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የተጠናቀቀው የውድድር አመት ከፍተኛ መሻሻል ካሳየዩ ቡድኖች መካከል የሚጠቀሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአስራ…
አዳማ ከተማ አንዳርጋቸው ይላቅን አስፈረመ
ለ3ኛ ተከታታይ አመት ፕሪምየር ሊጉን በ3ኛ ደረጃነት ማጠናቀቅ ያልቻለው አዳማ ከተማ የአንዳርጋቸው ይላቅን ፊርማ አጠናቋል፡፡ በ2007…