ወላይታ ድቻ በቅድመ ውድድር ዝግጅት ወቅት ከቡድኑ ጋር የሙከራ ጊዜ እያሳለፈ የነበረው ቻዳዊው የመሀል ተከላካይ ማሳማ…
ዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ
በአዳማ ከተማ ያለፉትን ሳምንታት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረው ደቡብ ሱዳናዊው የመስመር አጥቂ ፒተር ዱስማን በቆይታው ክለቡን…
ፌዴሬሽኑ በብሩክ ቃልቦሬ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
ብሩክ ቀልቦሬ በአዳማ ከተማ የነበረውን የውል ዘመን አጠናቆ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በኋላ ላይ ለወልድያ…
ዘካርያስ ቱጂ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የግራ መስመር ተከላካይ ዘካርያስ ቱጂ ከክለቡ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት በማፍረስ…
ሚካኤል ደስታ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል
ሚካኤል ደስታ ከመከላከያ ጋር የነበረውን ቀሪ የአንድ አመት ውል በስምምነት አፍርሶ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል፡፡ ከ10…
” ተጫዋቾቻችን በጨቀየ ሜዳ ላይ ተጫውተው እንዲጎዱ አንፈልግም” አቶ አብነት ገብረመስቀል
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የረጅም ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ አመራሮች ከጠቅላላ ጉባኤው በኋላ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከተፈፀመ በኋላ የክለቡ ፕሬዝደንት አቶ አብነት ገብረ መስቀል እና…
የቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በሚሌንየም አዳራሽ ተካሄደ
የቅዱስ ስፖርት ማህበር በየአመቱ መስከረም ወር ላይ የሚያካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብነት ገብረ…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊው ጌዲዮን አካክፖን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተጠናቀቀው የውድድር አመት ላለመውረድ ሲጫወት የነበረው ድሬዳዋ ከተማ በዘንድሮው ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ…
ካስቴል ዋንጫ ፍጻሜ፡ ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FT ሲዳማ ቡና 0-1 አርባምንጭ ከተማ 39′ ላኪ ሳኒ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ –…
Continue Reading