የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 5 በይፋ የተከፈተ ሲሆን በርካታ ተጫዋቾችም ዝውውር እየፈጸሙ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ጥንቅር…
ዝ ክለቦች
የኢትዮዽያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድባቸው ቀናት ታወቁ
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ አሸናፊዎች የሚያደርጉት የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ጨዋታዎች “በደርሶ…
“እኛ ያለ ደጋፊዎቻችን ጥርስ የሌለው አንበሳ ነን” አሰልጣኝ ብርሀኔ ገብረእግዚአብሔር
በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አመዛኙን የውድድር ዘመን የሰንጠረዡ አናት ላይ በመቀመጥ ጥንካሬውን ያሳየው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ…
የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ሲዳማ ቡና
በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን በሌሎች ክለቦች የተነጠቀው ሲዳማ ቡና በሌሎች ተጫዋቾች ለመተካት ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከወዲሁም…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በወላይታ ድቻ ውላቸውን አደሱ
የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮኑ ወላይታ ድቻ የአሰልጣኙ መሳይ ተፈሪን ውል ለተጨማሪ ሁለት የውድድር ዘመናት ለማደስ ከስምምነት ደርሷል፡፡…
የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ | ድሬዳዋ ከተማ
የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ በይፋ የተከፈተ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማም በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ በመድረስ…
“ሜዳችን በራሳችን!” – የኢትዮጵያ ቡና አመታዊ የቤተሰብ ሩጫ ሐምሌ 9 ይካሄዳል
2ኛ ዙር የኢትዮዽያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ “በስፖርታዊ ጨዋነት ለስታድየሜ ግንባታ እሮጣለው” እና “ሜዳችን በራሳችን!” በሚል…
የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ ከወዲሁ ጠንካራ ተሳታፊ ከሆኑ ክለቦች አንዱ ሆኗል፡፡ ውላቸው ዘንድሮ…
ዝውውር | አህመድ ረሺድ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል
የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ተከላካይ አህመድ ረሺድ ከክለቡ ጋር ያለው ውል መጠናቀቅን ተከትሎ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ፈረሰኞቹ በከባድ ሽንፈት ውድድራቸውን አጠናቀዋል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ወደ ቱኒዝ የተጓዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 ውጤት በኤስፔራንስ ተሸንፎ ውድድሩን…