አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን የቀጠረው ሰበታ ከተማ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውልም አድሷል፡፡ ከተጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን ከወረዱ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሰበታ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ለሚያደርገው ጠንካራ ጉዞው አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል ጀምሯል፡፡ አሰልጣኝ ታዬ ናኒቻን በቅርቡ የሾመው ክለቡ አስራRead More →

ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን የወረደው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎን ያደረገው እና በዓመቱ መጨረሻም ከውጤት ማጣት እና ከአስተዳደራዊ ጉዳዮች ጋር እየታገለ በመጨረሻም ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ የዘንድሮውን የከፍተኛ ሊግ ውድድርን ከመጀመሩ አስቀድሞ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥርን ፈፅሟል፡፡ ታዬ ናኒቻምRead More →

ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ ጊዜያዊ መፍትሔ አግኝቷል። ከ2012 ጀምሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛው የሊግ እርከን ሲወዳደር የነበረው ሰበታ ከተማ ዓምና ከሊጉ ተሰናብቶ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ይታወቃል። የቀድሞ የክለቡ 14 ተጫዋቾች ከደመወዝ ጋር በተያያዘ ባቀረቡት ክስ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን ኮሚቴ ክለቡ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮትRead More →

ከፕሪምየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በቀድሞ ተጫዋቹ ክስ ከዝውውር እንቅስቃሴ እንዲታገድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከ2012 ጀምሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛው የሊግ እርከን ሲወዳደር የነበረው ሰበታ ከተማ ዓምና ከሊጉ ተሰናብቶ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ይታወቃል። ውድድር ላይም እያለ በተለያዩ የሜዳ ውጪ ጉዳዮች ስሙ ሲነሳ የነበረው ክለቡ ከሳምንታት በፊት የቀድሞ የቡድኑ ተጫዋቾችRead More →

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ወደ ሁለተኛው ሊግ የወረደው ሰበታ ከተማ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው ሰበታ ከተማ በተጠናቀቀው ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱ ይታወቃል። የውድድር ዓመቱን ከተጫዋቾች የደሞዝ እና ጥቅማጥቅም እንዲሁም ከአሠልጣኞች መግባት እና መውጣት ጋር ተያይዞ ስሙRead More →

ሊጉን የተሰናበተው ሰበታ ከተማ በመጨረሻ ጨዋታው ሦስት ነጥብን ከአርባምንጭ ከተማ ከወሰደበት ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ብርሀን ደበሌ – ሰበታ ከተማ ስለ መጨረሻ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸው “በክብር ተሸኝተናል ማለት ይቻላል፡ ፤ ይሄን የመጨረሻ ድላችንን አሸንፈናል። ሆኖም ግን ቅር እያለን ብንወርድም ተግተን ደግሞ ሰርተን ፣ ያለፉት ስህተቶች ታርሞ እግርኳሳዊ በሆነRead More →

መውረዳቸውን ያረጋገጡት ሰበታ ከተማዎች በፍፁም ገብረማሪያም የፍፁም ቅጣት ምት ጎል አርባምንጭን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ ጉዟቸውን ጨርሰዋል። ሰበታ ከተማ ከባህር ዳሩ ጨዋታ መልስ ዮናስ አቡሌ ፣ አንተነህ ናደው ፣ ሀምዛ አብዱልመን እና አንተነህ ተስፋዬን በጌቱ ኃይለማሪያም ፣ በረከት ሳሙኤል ፣ ጋብርኤል አህመድ እና ሳሙኤል ሳሊሶ ቦታ አስገብቷል። በአርባምንጭ ከተማ በኩል በቅዱስRead More →

ለከርሞ በፕሪሚየር ሊጉ እንደማይሳተፍ የተረጋገጠው ሰበታ ከተማ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከሜዳ ውጭ ባሉ ችግሮች እየታመሰ የውድድር ዘመኑን ወራጅ በመሆን ያጠናቀቀው ሰበታ ከተማ የወራት ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ቢያድግልኝ ኤልያስ እና አለማየሁ ሙለታ ከዚህ ቀደም አቤቱታቸውን ለዲሲፒሊን ኮሚቴ አሰምተውበት እንደነበር ይታወቃል። አቤቱታውን የመረመረው የዲሲፒሊን ኮሚቴ ሰበታ ከተማ የደሞዝ ክፍያውን እንዲከፍል ውሳኔ ቢያሳልፍምRead More →

የዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ – ባህርዳር ከተማ ስለ ሁለቱ አርባ አምስት ደቂቃዎች እንቅስቃሴ…? “ሁለቱንም አርባ አምስት ደቂቃዎች ብዙ ብልጫ ነበረን ማለት እችላለሁ። ነገር ግን አንድ ሦስተኛው የተጋጣሚ የመከላከል ክፍል ውስጥ ስንደርስ ከጉጉት የተነሳ ብዙ ኳሶችን ስተናል። አለመረጋጋታችን ለውጤት መጓጓታችንRead More →

በዕለቱ ሦስተኛ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማ በውብ ግቦቻቸው አንድ እኩል ወጥተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን አንድ ለምንም ያሸነፉት ባህር ዳር ከተማዎች በጨዋታው ግብ አስቆጥሮላቸው የነበረውን መናፍ ዐወል በጉዳት ምክንያት በፈቱዲን ጀማል ተክተው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የ4ለ3 ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ ከተማዎች በኩላቸው ኃይለሚካኤል አደፍርስ፣ አንተነህRead More →